FANDOM


መልአከ ሕይወት ሆይ፣ የሰውነቴኝ አካላት በጉልምስና ግቢ!

  • ለሰው ልጆች ጉልምስናን ብርታትንም ከምትሰጣቸው ከመልአከ ሕይወት ጋራ አምስተኛው ሰላምታ ነው።
  • እነሆ፣ ሰሙስ የተጠራ ካልሆነ፣ እንግዲህ ሻማው ታማኝ ነበልባል እንዴት ሊሰጥ ይችላልን?
  • ስለዚህ ወደሚበቅሉ አትክልት ውጣ፣ ለመልካም በቀል ጎልማሳ ይህን ቃል ተናገር፦ ፈጣሪው ለፈጠረው ጥሩ ሕያው ተክል፣ ክብር ይሁንህ። [በወንዲዳድ 19:18]
  • ያንጊዜ በአንተና በወንድምህ በዛፉ መካከል የሕይወት ወንዝ ይፈስሳልና የሰውነት ጤና፣ የእግር ፍጥነት፣ የዦሮ ማዳመጥ፣ የክንድ ብርታት፣ የንሥርም ዓይን ብርሃን ለአንተ ይሆኑሃል። [በያሽት 16:13]
  • ከመልአከ ሕይወት፣ ከምድራዊት እማማ ቅድስት መልዕክተኛ ጋራ ያለው ሰላምታ እንዲህ ነው። ሥላህ።